Skip to content Skip to footer

ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ያሰባሰበችው ጀግኒት ህይወት ታደሰ ትልቅ ምስጋና ይገባሻል

783 ሺህ ብር 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ያሰባሰበችው ጀግኒት ህይወት ታደሰ ትልቅ ምስጋና ይገባሻል
👏👏👏❤️❤️❤️

የጋዜጠኛ አንተነህ ከበደ ባለቤት የ3 ልጆቹ እናት ነች

ጋዜጠኛ ህይወት ታደሰ ❤️❤️❤️

አርቲስት መሰረት መብራቴ ይህን ብላለች :-

የቅን መንገድ

በቅን ተግባራቸው ማስደመማቸውን ቀጥለዋል::
በጋዜጠኛ ህይወት ታደሰ አስተባባሪነት በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያን ወገኖች በሚሳተፉበት “የቅን መንገድ “ብለው በሰየሙት የTikTok ግሩፕ አማካኝነት

በመጀመሪው ዙር:-

  • 208.000 ብር
  • በቀጣይ 75.000 ብር
  • አሁን ደግሞ ግማሽ ሚሊዮን ብር
  • 500.000) በማሰባሰብ በዛሬው እለት

ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል ገቢ አድርገዋል::

ለተደረገለት የገንዘብ ድጋፍ የልብ ማዕከሉ ልባዊ ምስጋናውን ያቀርባል♥️

እኔ ምን ብዬ እንደማመሰግናችሁ ይቸግረኛል…..
ሂውዬ ካወቅኩሽ ጊዜ ጀምሮ መልካም ወዳጅነትሽንና ለኔ ያለሽን ተቆርቋሪነት ባውቀውም የህፃናት የበጎ ፈቃድ አገልግሎቴን

በመደገፍ በምችለው ሁሉ ከጎንሽ ነኝ ባልሽው መሰረት ቃልሽን በተግባር ያስመሰከርሽ ምርጥ እህቴ ነሽ! ኮርቼብሻለሁ!

በጥቂት አበርክቶ የህፃናትን ደስታ ከማየት በላይ የሚያስደስት ምን ነገር አለ?

ሂዊና ጏደኞቿ መንገዳችሁ ይቅና

ተባረኪ ህይወት ታደሰ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏

Leave a comment

Contact
Life for Africa
3823 Palmira Ln, Silver Spring, MD 20906
(202) 754-4005 | lifeforafrica22@gmail.com
lifeforafrica22@gmail.com

(202) 754-4005

Contact Details
Phone: (202) 754-4005 Email: lifeforafrica22@gmail.com

Life fore Africa © 2026. All Rights Reserved.